
ሀገሪቱ መአድኑን ምንም አይነት ግብአት ሳትጨምርበት በመላኳ 1 ነጥB 7 ቢሊየን ዮሮ ባመት ዕያጣች በመሆኑ ነው መንግስት እገዳውን የጣለው።
ከአለማችን ቀዳሚ የሊቲየም ላኪ የሆነችው ዙምባቤ ከዚህ በኋላ በጥሬው አልክም ማለቷና የባትሪ ምርትን በሃገሬ አመርታለሁ ማለቷ በአግባቡ ተጋብር ላይ ከዋል በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ያመጣል ተብሏል።
ሊቲየም ነጭ ወርቅ በመባል የሚታወቅ ለሞባይል ለመኪና እንዲሁም ልኮምፒዩተር ባትሪዎች መስሪያ ወስኝ የሆነ መአድን ነው ዋጋውም ባለፉት ሁለት አመታት ከአንድ ሺ አንድ መቶ ፐርሰንት በላይ ጭማሪ አሳይቷል።
በሳምሶን ገድሉ
2022-12-30