ሀገሬ ቲቪ

በእስራኤል ታሪክ የሃይማኖታዊ ፓርቲዎች ጥምረት የበዛበት መንግስት ተመሰረተ

የጥምረቱ መሪ የሆነው የሊኩድ ፓርቲው መሪ ኔታኒያሁም ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነቱ መንበር ዳግም ተመልሰዋል።

ጥምር መንግስቱን የመሰረቱት የፖለቲካ ሃይሎች አክራሪ ብሄረተኞችና የይሁዲ እምነት አክራሪዎች መሆናቸው ፍልስጤማውያን አዲሱን መንግስት በስጋት እንዲያዩት አድርጓቸዋል።

ኔታኒያሁ ግ ን የግለሰቦችን መብት የሚያከብር ልዘላቂ ሰላም የሚሰራ መንግስት ስለመሰርትን ስጋት አይግባችሁ በሚል ቃልገብተዋል።

በብሩክ ያሬድ
2022-12-30