በመዲናዋ ከ 1,500 በላይ የግል ትምህርት ቤቶች አሉ። የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ከእኔ ፈቃድ እና ግምገማ ውጪ የግል ትምህርት ቤቶች በራሳቸው የሚያሳትሟቸው የመማሪያ መጽሃፍት አማረውኛል ብሏል።ትምህርት ቤቶች በራሳቸው የመመሪያ መጽሃፍት ማስተማር እየተለመደ መቷል። በ2015 መንግስት ከሚያወጣው ስርዓተ ትምህርት ውጪ ማስተማር አይችልም ተብሏል። ከተፈቀደው የመማሪያ መጽሃፍት ውጪ በመጠቀም ማስተማር ትምህርት ቤት የሚያዘጋ ነው።
በሀገሬ ቲቪ
2022-05-05
