ሀገሬ ቲቪ

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዘጠኝ ወራት ውስጥ 9 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት አቅጄ 375.7 ሚሊዮን ዶላር ማግኘት ችያለሁ ብሏል። የፀጥታ አካላት የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ለማምረት 2.3 ቢሊዮን ብር የምርት ትዕዛዝ ለ 29 የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች መሰጠቱም ተገልጿል።

በሀገሬ ቲቪ
2022-05-05