ሀገሬ ቲቪ

ማዕቀብ ይጣልበታል የተባለው የቻይና ኩባንያ

አሜሪካ ንብረትነቱ የቻይና በሆነ አንድ የድህንነት እና ሌሎች ካሜራዎች አምራች ድርጅት ላይ ማዕቀብ ልጥል ነው ብላለች። ማዕቀቡ ማንኛውም የ አሜሪካ ዜጋ ከዚህ ከቻይና ኩባንያ ጋር መገበያየትም ሆነ ገንዘብ መለዋወጥን ይከለክላል ተብሏል።

በሀገሬ ቲቪ
2022-05-05