ጣሊያን ከአድዋ ድል ሽንፈቷ 40 ዓመታት በኋላ እራሷን አደራጅታ በፋሽስት አገዛዟ ዘመን ኢትዮጵያን ዳግም ወረረች። ኢትዮጵያን ከጣሊያን ምስራቅ አፍሪካ ግዛት ጨመርኩኝ ስትል በእብሪት አወጀች። ግና አምስቱ ዓመታት አርበኞች ተጋድሏቸውን ያፋፋሙበት ነበር። በዛሬዋ እለት ሚያዚያ 27/1933 ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዳግም ከፍ አድርገው የሰቀሉበት እለት ነው። ዛሬ 81ኛው የአርበኞች የድል በአል መታሰቢያ ነው።
በሀገሬ ቲቪ
2022-05-05
