ቢሊየነሩ ኤለን መስክ አንዳንድ የቲውተር ተጠቃሚዎች መክፈል አለባቸው አሉ። የቴስላ ኩባንያ ባለቤቱ በቅርቡ በ34.5 ቢሊዮን ፓውንድ ግዙፉን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ ቲውተርን ለመግዛት መስማማቱ ይታወሳል። ታዲያ መንግስታትን ጨምሮ የግል ድርጅቶች ቲውተርን ለመጠቀም የአገልግሎት ክፍያ ሊጠየቁ እንደሚችሉ ተናግረዋል። ባለፀጋው ሰው፤ ትዊተርን ለመግዛት የፈለኩት “የመናገር ነፃነት” መድረክ እንደመሆኑ መጠን አቅሙን እየተጠቀመ አይደለም ብዬ ስላመንኩኝ ነው ማለታቸው አይዘነጋም ።
በሀገሬ ቲቪ
2022-05-05
