ሀገሬ ቲቪ

የሕክምና መሳሪያ አስመጪዎች የውጭ ምንዛሬ እጥረት እየፈተነን ነው አሉ

የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት ብዙ ወራትን እንዲጠብቁ መገደዳቸው በስራቸው ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረባቸው መሆኑን የህክምና መሳሪያ አስመጭዎች ገልፀዋል።

በውጭ ምንዛሬ ዕጥረት ምክንያት በእቃዎች ላይ የሚከሰቱ የዋጋ ጭማሪዎች ታካሚዎችን ለተጨማሪ ወጪ እንዲዳረጉ ምክኒያት መሆኑም ተገልጿል።

በማህሌት አማረ
2023-01-23