በፓኪሲታን የኢቨስትመትን ተቋም የሆነው አሪፍ ሃቢብ ወደ ኢትዮጲያ መጥቶ የኢትዮጲያን የኢቨስትመንት እድሎችን ተመልክቷል ።
ተቋሙ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ስራ አስኪያጅ ሌሊሴ ነሜ ጋር በኢትዮጲያ ሰላለው የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ መክሯል ።
ተቋሙ በሲሚንቶ ፣ በአፈር ማዳበሪያ እና በስቲል ስራ ላይ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለውም ገልጸዋል።
በወንድምአገኝ አበበ
2023-01-24
