ሀገሬ ቲቪ

መንግስት ሕግን ብቻ ያስከብር ተባለ

መንግስት ህግ ከማስከበር ውጪ በሀይማኖት ጉዳይ እንዳይገባ ተጠየቀ።

የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ አውጥቷል።

ቤተክርስቲያኒቱ የራሷን ችግር በራሷ ቀኖናዊ ሥርዓት፣ ህገ ቤተክርስቲያን እንደምትፈታም እናምናለንም ብሏል ጉባኤው በመግለጫው።

በየቦታው እየተሰሙ ያሉ የንፅሐን ህልፈተ ሕይወት በእጅጉ እንዳሳሰበውም አስታውቋል።

በሳምሶን ገድሉ
2023-02-06