ሀገሬ ቲቪ

የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በኢትዮጵያ ጥቃት እያደረሱ መሆኑ ተገለጸ

የደቡብ ሱዳን ታጣቂ ሃይሎች ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ክልል በመግባት በአከባቢው ማህበረሰብ ላይ ጥቃት እያደርሱ መሆኑን የህዝብ ተዋካዮች ምክር ቤት አስታወቀ ።

ይህ የተባለው የመከላኪያ ሚንስቴር የ6 ወር ሪፖርት አፈጻጸሙን ባቀረበበት ነው።

መከላከያ ወደ አካባቢው እንዲሄድ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል።

በወንድምአገኝ አበበ
2023-02-06