በአዲስ አበባ በባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው እግድ ከነገ ጀምሮ እንደሚነሳ የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ
የባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች በየትኛውም ርቀት ከ5 ብር በላይ ማስከፈል እንደማይችሉ ቢሮው ገልጿል።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ የባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች ትራንስፖርት አገልግሎት የሚመራበት መመሪያ መዘጋጀቱን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
በብሩክታዊት አስራት
2023-03-17
