አዲሱ የዓባይ ድልድይ የመገጣጠሚያ ሙሌት ሥራ ትናንት ምሽት ተጠናቅቋል።
ፕሮጄክቱ 94.15 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ሰኔ 30 ላይ ለትራፊክ ክፍት ይሆናል የተባለ ሲሆን አንድ ጊዜ ስድስት መኪኖችን ማሳለፍ እንደሚችል ተነግሯል፡፡
በ
2023-03-20