በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን በተከሰተው ድርቅ ተጎጂ ለሆኑ ዜጎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ርብርብ እንዲያደርጉ ተጠየቀ።
በዞኑ ላለፉት አራት ዓመታት ዝናብ ካለመጣሉ ጋር በተያያዘ በርካታ ሰዎች ለአደጋ መጋለጣቸውን የዞኑ የምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች ገልፀዋል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ሰለሞን ሶካ ከዞኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
በ
2023-03-20
