ሀገሬ ቲቪ

የግብርና ሚኒስቴር ከአውሮፓ ኅብረት እና ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት GIZ ጋር በመተባበር የግብርና ዘርፉን ለማጠናከር የሚያግዝ ውይይት አካሄደ፡፡

የግብርና ሚኒስቴር ከአውሮፓ ኅብረት እና ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት GIZ ጋር በመተባበር የግብርና ዘርፉን ለማጠናከር የሚያግዝ ውይይት አካሄደ፡፡

የግብርና ኢንቨስትመንት ካለው ጥቅም አንፃር የሚገባውን ያህል እንዳልተሰራበት በመድረኩ ተነስቷል።

የዛሬው ውይይት የመሬት አስተዳደር በቴክኖሎጂ አቅም፣ ስልጠና በመስጠት፣ በሕግ ማዕቀፍ ድጋፍ የሚያደርግ እንደሆነ የግብና ሚኒስቴር ዴኤታ ኢፋ ሙለታ ተናግረዋል፡፡

በሙሉጌታ በላይ
2023-03-21