በረመዳን ወር የሚደረጉ ጨዋታዎች በማፍጠሪያ ሰዓት ይቋረጣሉ ተባለ፡፡ በታላቁ የረመዳን ወር በሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የEFL ጨዋታዎች የማፍጠሪያ ሰዓት በሚደርስበት ጊዜ ሙስሊም ተጫዋቾች በጨዋታው መካከል ፆማቸውን እንዲፈቱ ለማድረግ ጨዋታዎች ለተወሰኑ ደቂቃዎች እንደሚቋረጡ ተገልፃል።
በ
0000-00-00