የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕወሃትን ከሽብርተኝነት ስያሜ አንስቷል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው 1ኛ ልዩ ስብሳባው ሕወሃትን ከሽብርተኝነት ስያሜ ለማንሳት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ የውሳኔ ቁጥር 12/2015 በ61 ተቃውሞ በ5 ድምፅ ታቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡
በሕወሃትና በፌደራል መንግሥቱ በኘሪቶሪያ የተደረገውን ሥምምነት ለማፅናት ሕውሃትን ከሽብርተኝነት ስያሜ ማንሳት አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን የውሳኔ ሃሳብ በቀረበበት ወቅት ተነስቷል፡፡
በ
2023-03-22
