ሀገሬ ቲቪ

ዚምባብዌ ለመንግሥት ሰራተኞች ሁለት እጥፍ የደመወዝ ጭማሪ ልታደርግ ነው መሆኑ ተሰማ

ዚምባብዌ ለመንግሥት ሰራተኞች ሁለት እጥፍ የደመወዝ ጭማሪ ልታደርግ ነው መሆኑ ተሰማ፡፡

ዚምባብዌ የመንግሥት ሰራተኞችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት የቀደመ ደሞዛቸውን መቶ በመቶ ጭማሪ እንምታደርግ መንግሥታዊዉ የዜና ወኪሎችን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል።

የደሞዝ ጭማሪው ለሁሉም የመንግሥት ሰራተኞች የተሻሻለ የ250 ዶላር የኮቪድ-19 አበል እና ለመምህራን የሚከፈለውን የ80 ዶላር ወርሃዊ አበልን ያካትታል ተብሏል።


2023-03-22