ሀገሬ ቲቪ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት የተነሱ ጥያቄዎችን ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት የተነሱ ጥያቄዎችን ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

መንግሥት ሀገርን ሊያፈርስ እየሰራ ነው ያለው ለሚለው ጥያቄ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ እየተሰራ ባለበት ሁኔታ ይሄ አይነት ጥያቄ መቅረቡ የዓመቱ ምርጥ ከመሆን ያለፈ ትርጉም አልሰጠውም ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በብሩክታዊት አስራት
0000-00-00