ሀገሬ ቲቪ

አማራ ባንክ ዛሬ በበጎ ስራ ለተሰማሩ 8 ተቋማት ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡

አማራ ባንክ ዛሬ በበጎ ስራ ለተሰማሩ 8 ተቋማት ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡

ይህ ድጋፍ የተደረገላቸው ተቋማት የሁዳዴ እና የረመዳን አፅዋማት ወቅቶች ላይ በበጎ ስራ ለተሰማሩ መሆኑን አማራ ባንክ ባሰናዳው መርሃ ግብር ላይ ተናግሯል፡፡

ባንኩ ይህን የፆም ወቅት የበጎነት እና የአገልግሎት ወር በሚል ስያሜ የተለያዩ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴዎችን እየሰጠ እንደሚገኝም ጠቅሷል፡፡

በማህሌት አማረ
2023-04-01