
የደቡብ አፍሪካ የመንግሥት ሰራተኞች የ7 በመቶ የደሞዝ ጭማሪ ተደረገላቸው፡፡
የደሞዝ ጭማሪው መንግሥትና የሰራተኛ ማህበራትን ሲያጨቃጭቅ የቆየ ሲሆን ሰራተኞችም በተለያዩ መንግሥት መልስ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ነበር ተብሏል።
የአሁኑ የደሞዝ ጭምር 285 ሺህ ሰራተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን ከመጪው የበጀት ዓመት ጀምሮ ተፈፃሚ እንደሚሆን ዴይሊ መብሪክ ፅፏል።
በብሩክታዊት አስራት
2023-04-03