ሀገሬ ቴሌቪዥን በሚዲያ ግንኙነት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡
የፊርማ ስነ-ስራዓቱና ያደረጉት የሀገሬ ቴሌቭዥን ኤዲቶሪያል ዳይሬክተር አቶ ቡሩክ ያሬድ እና የምርት ገበያው የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ነፃነት ተስፋዬ ናቸው፡፡
ሀገሬ ቴሌቪዥን ባለው የዝግጅት ፎርማት በኢኮኖሚ፤ በትምህርትና በመሳሰሉት መስኮች የሚከናወኑ ተግባራት ለሀገር ካላቸው ጠቀሜታ አንፃር በራሱ የአሠራር መንገድ እንደሚያቀርብ ጠቁመው፤ በስምምነቱ መሠረት በርካታ ሙያዊ ተግባራትን በጋራ ለመሥራት ማቀዳቸውን ገልፀዋል።
በናርዶስ ታምራት
2023-04-03
