ሀገሬ ቲቪ

ከሶማሊያ ድንበር እያቋረጡ ወደ ኬንያ የሚገቡ ፈላሲያን ቁጥር ጨምሯል ተባለ።

ከሶማሊያ ድንበር እያቋረጡ ወደ ኬንያ የሚገቡ ፈላሲያን ቁጥር ጨምሯል ተባለ።

በሶማሊያ ያለው የደህንነት ሥጋት እና የተከሰተው ድርቅ ለዜጎች ፈተና ሆኗል።

በዚህም ምክንያት ድንበር እያቋረጡ ወደ ኬንያ ዳዳብ ግዛት የሚገቡ ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ተብሏል።

በቀን ውስጥ ከ400 እስከ 500 የሚደርሱ ሰዎች ዳዳብ ወደተሰኘችው ከተማ እየገቡ መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት የስደተኛ መርጃ ድርጅት (UNHCR) አስታውቋል፡፡

በሙሉጌታ በላይ
2023-04-07