ሀገሬ ቲቪ

በአዲስ አበባ ፑሽኪን አደባባይ እና በጀሞ የገበያ ማዕከል ኅብረት ስራ ማህበራት ለትንሳኤ በዓል ምርቶቻቸውን እያቀረቡ ነው።

በአዲስ አበባ ፑሽኪን አደባባይ እና በጀሞ የገበያ ማዕከል ኅብረት ስራ ማህበራት ለትንሳኤ በዓል ምርቶቻቸውን እያቀረቡ ነው።

ሽንኩርት በኪሎ 37 ብር፣ የስንዴ ዱቄት በኪሎ 60 ብር፣ የበቆሎ ዱቄት በኪሎ 37 ብር፣ቅቤ በኪሎ 650 ብር፣ ማር በኪሎ 350 ብር፣ ቲማቲም በኪሎ 20 ብር፣ ጥቅል ጎመን በኪሎ 12 ብር፣::

በጀሞ የገበያ ማዕከል የጨፌ ሁለገብ የወጣቶች ኅብረት ስራ ማኀበር የእንቁላል፣ የአይብ፣ የዶሮ፣ የፍየል፣ የበሬ፣ የጤፍ እና የዘይት ምርቶች ለሽያጭ እያስገባ መሆኑን ከኢትዮጵያ ህብረት ስራ ማኅበራት ኮምሽን ማህበራዊ ድረ-ገፅ ተመልክተናል።

በብሩክታዊት አስራት
2023-12-04