ሀገሬ ቲቪ

ከጅቡቲ በዱቤ በሚገዛው ነዳጅ ከ 3 ቢሊዮን ብር በላይ የተጭበረበረ እና ገንዘቡም ያልተከፈለ ነው ተባለ፡፡

ከጅቡቲ በዱቤ በሚገዛው ነዳጅ ከ 3 ቢሊዮን ብር በላይ የተጭበረበረ እና ገንዘቡም ያልተከፈለ ነው ተባለ፡፡

የነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ትኩረት ሰጥቶ እየተተገበረ ካለባቸዉ መስኮች ዉስጥ አንዱ የዱቤ ነዳጅ ግብይት እንዲቋረጥ ማድረግ መሆኑ ተገልጿል።

በግብይቱ፤ ማደያዎች 10 በመቶዉን ብቻ በጥሬ ገንዘብ ከፍለዉ ቀሪ ክፍያዉን በግዜ ልዩነት ዉስጥ እንዲከፍሉ ይደረግ ነበረ።

በዚህ አንድ ዓመት ገደማ ባስቆጠረዉ አሰራር ብቻ ታድያ ከ 3 ቢሊዮን ብር በላይ የተጭበረበረ እና ያልተከፈለ ገንዘብ መኖሩን በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

በብሩክታዊት አስራት
2023-04-19