
በጣልያን የነብስ አድን ሰራተኞች ሕገ-ወጥ ፍልሰተኞችን ከባህር አደጋ ታድገናል አሉ።
የነብስ አድን ቡድኑ 188 ፍልሰተኞችን በሶስት የተለያየ የማዳን ሥራ መታደጉን ዩሮ ኒውስ አስነብቧል።
እንደዘገባው ከሆነ ፍልሰተኞቹ በትናንሽ ጀልባዎች ተሳፍረው ሲጓዙ የነበሩ ናቸው።
ከእነዚህ ፍልሰተኞች ውስጥም 14ቱ ሕፃናት ሲሆኑ ሌሎች 24 ደግሞ ሴቶች ናቸው ነው የተባለው።
አብዛኞቹ ፍልሰተኞች ከአፍጋኒስታን፣ ፓኪስታን እና ሶሪያ ሸሽተው እየወጡ የነበሩ ናቸው።
በሳ
2023-04-25