ሀገሬ ቲቪ

ባለፉት 9 ወራት ወደ ውጪ ሀገር ከተላከ እንጀራ 28 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል ተባለ፡፡

ባለፉት 9 ወራት ወደ ውጪ ሀገር ከተላከ እንጀራ 28 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል ተባለ፡፡

እንጀራውን ጋግረው ወደ ውጪ የሚልኩት አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንደስትሪዎች መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናግረዋል፡፡

በኮቪድ እና በተለያዩ የፀጥታ ችግሮች ስራ አቁመው የነበሩ 352 ኢንዱስትሪዎችም ወደ ስራ እንዲመለሱ መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡

በብሩክታዊት አስራት
2023-04-25