ሀገሬ ቲቪ

የኬንያ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የማስፋፋት አዲስ እቅድ መያዙን አስታወቀ።

የኬንያ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የማስፋፋት አዲስ እቅድ መያዙን አስታወቀ።

ኬሲቢ ግሩፕ በኢትዮጵያ የገንዘብ ተቋማት ላይ አክሲዮን ለማግኘት ለድርድር ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

በኬንያ ሁለተኛው ትልቁ ባንክ የሆነው ኬሲቢ ግሩፕ እ.ኤ.አ. በ2018 ወደ ኢትዮጵያ የመስፋፋት እቅድ ይዞ የነበረ ሲሆን በ2020 ጀምሮ ባጋጠመ የኮቪድ ወረርሽኝ እና የትግራይ የእርስ በርስ ጦርነት እቅዱ እንዲዘገይ ተደርጎ ነበር።

አሁን ኬሲቢ በአዲስ ጉልበት ወደ እቅዱ እየተመለሰ መሆኑን አስታወቀ፡፡

በናርዶስ ታምራት
2023-04-26