ኢትዮጵያ የሴካፋ ውድድር እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡
ሴካፋ ከሚያከናውናቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ወንዶች የ2023 ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሐምሌ ወር መጨረሻ አዲስ አበባ ላይ እንደሚካሄድ ተረጋግጧል።
ይህ ውድድር ከሁለት ዓመት በፊት በ2013 ሲካሄድ ኢትዮጵያ በባህርዳር ስታዲየም ላይ ማዘጋጀቷ የሚታወስ ነው።
በብሩክታዊት አስራት
2023-04-26
