ሀገሬ ቲቪ

የመቀሌ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ስራ ሊጀምር ነው ተባለ።

የመቀሌ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ስራ ሊጀምር ነው ተባለ።

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት የመቀሌ ደረቅ ወደብና ተርሚናልን ስራ ለማስጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን እንዳሳወቀ ሪፖርተር ዘግቧል።

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ አዲስ ደረቅ ወደብ ለመገንባት የያዘውን በጀት ወደ ጅማ አዘዋውሯል የሚለውን ዜናም ሀሰት ነው ሲል አሳውቋል፡፡

በብሩክታዊት አስራት
2023-05-01