ሀገሬ ቲቪ

ትዊተር የድምፅ እና ቪድዮ ጥሪ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

ትዊተር የድምፅ እና ቪድዮ ጥሪ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

ትዊተር ማንኛውም ሰው ከፅሁፍ እና ፎቶ በተጨማሪ ጋር በትዊተር አድራሻ የድምፅ እና ቪዲዮ መልዕክት መለዋወጥ የሚያስችል አገልግሎት ይዞ እንደመጣ እንደሆነ ኤለን መስክ በትዊተር ገፁ አስፍሯል።

አገልግሎቱ ሲጀመር ማንኛውም ሰው በየትኛውም ዓለም ከሚኖር ሰው ጋር ስልክ ቁጥሩን መስጠት ሳይጠበቅበት መነጋገር ይችላልም ነው የተባለው፡፡

መልዕክቶች እንዳይጠለፉ ከላኪ እስከ ተቀባይ የማመስጠር (end-to-end encryption) አገልግሎትም መስጠት እንደሚጀምር ባለቤቱ ኤለን መስክ ገልጿል።

በማህሌት አማረ
2023-05-10