ሀገሬ ቲቪ

የሰብአዊ ድጋፍ የያዙ 23 ተሽከርካሪዎች ወደ ነቀምቴ ከተማ መሄዳቸውን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ።

የሰብአዊ ድጋፍ የያዙ 23 ተሽከርካሪዎች ወደ ነቀምቴ ከተማ መሄዳቸውን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ።

የሰብአዊ ድጋፉ 3 ሺህ 400 የሚሆኑ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ እንደሆነ ተገልጿል።

ምስራቅ ወለጋ ባሎ እና ባሬዳ በተሰኙ ቀበሌዎች በደረሱ ጥቃት ዜጎች ለችግር ተዳርገዋል።

ሰብአዊ ድጋፉ ስርጭት ዛሬ እንደሚጀምርም ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በማኅበራዊ ገጹ አስታውቋል።

በናርዶስ ታምራት
2023-05-30