ሀገሬ ቲቪ

ተስፋ የተሰጠው የኦንላይን ንግድ

ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በመጪው ክረምት ይጀመራል ተባለ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሐምሌ1/2014 ሙሉ በሙሉ ይጀመራል። የኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ጥር 2013 ዓ.ም ይፋ ተደርጎ እንደነበር ይታወሳል ነገር ግን በከፊል እንጂ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ሳይደረግ ዓመታትን አስቆጥሯል።

በፍሬህይወት ታደሰ
2022-05-11