ሀገሬ ቲቪ

የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ሐዋሳ ገብተዋል።

የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ሐዋሳ ገብተዋል።

ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በሐዋሳ በተዘጋጀ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን እንደሚያኖሩ ይጠበቃል።

ከችግኝ ተከላው በተጨማሪ በሲዳማ ክልል ሞዴል የሌማት ትሩፋት የዶሮ እርባታ መንደርን እንደሚመርቁም ተገልጿል።

በመርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሏል፡፡

በብሩክታዊት አስራት
2023-06-24