ሀገሬ ቲቪ

የነዳጅ ዋጋ በጥቂቱ ቢጨምርም የሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል የመግዛት አቅም መቀነሱ ተሰምቷል።

የነዳጅ ዋጋ በጥቂቱ ቢጨምርም የሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል የመግዛት አቅም መቀነሱ ተሰምቷል።

በሩሲያ ያሉ ነጋዴዎች በሀገሪቱ በተከሰተው አለመረጋጋት ጫና ውስጥ መግባታቸው እና ንግድ ማቆማቸው ምክንያት ኾኖ ተነስቷል።

ባለፉት ሁለት ቀናት ‘’ቫግነር’’ የተሰኘው በሀገሪቱ ያለው ቅጥረኛ ጦር በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ ማስነሳቱን ተከትሎ የተፈጠረው አለመረጋጋት በነዳጅ ገበያው ላይ ጫና ፈጥሯል።

በሙሉጌታ በላይ
2023-06-26