ሀገሬ ቲቪ

ኢትዮ ቴሌኮም ከ48 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ 21 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ብድር መሰጠቱን ገለፀ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ከ48 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ 21 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ብድር መሰጠቱን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ብድር አገልግሎት በቴሌብር መተግበሪያ በኩል ማግኘት የሚቻል አሰራርን በዘረጉ 48 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 3 ሺህ 114 ደንበኞች አገልግሎቱን ማግኘት አንደቻሉ ተገልጿል።

በዚህም 21 ሚሊዮን 592 ሺህ 811 ብር ብድር መሰጠቱን ኢትዮ ቴሌኮም ገልጿል።

በናርዶስ ታምራት
2023-06-30