የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ br>
የገንዘብ ሚኒስቴር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በተገኙበት ስምምነቱን የኢትዮጵያ የብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ አከናውነዋል። br>
ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው ኮሚሽኑ እያከናወነ ያለው ብሔራዊ ምክክር በውጤት እንዲጠናቀቅ በማለም መሆኑ ተሰምቷል። br>
በማህሌት አማረ
2023-07-05
