የኢትዮጵያ የነዳጅ ግብይት ስርዓት ሙሉ ለሙሉ በጂዲታል የክፍያ ዘዴ ብቻ እንዲጠቀሙ የሚያስገድድ የነዳጅ አቅርቦት አስተዳደር ስርዓት ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለፀ።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው በኢትዮ ቴሌኮም የበለፀገው ይህ ስርዓት እስካሁን ከነዳጅ ግብይትና ስርጭት ጋር ተያይዞ ይታዩ የነበሩ ህገ-ወጥ ተግባራትን ከማስቀረቱም በላይ የነዳጅ ግብይትን በጥብቅ ለመቆጣጠር የሚያስችል ነው ሲል ሪፖርተር ዘግቧል።
በማህሌት አማረ
2023-07-07
