ሀገሬ ቲቪ

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ቁርአን ማቃጠል በእስልምና ላይ እና በቱርኩ የተቀደሰ እሴት ላይ ጥቃት መሰንዘር እንጂ የመናገር ነጻነት አይደለም ሲሉ ተናግረዋል።

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ቁርአን ማቃጠል በእስልምና ላይ እና በቱርኩ የተቀደሰ እሴት ላይ ጥቃት መሰንዘር እንጂ የመናገር ነጻነት አይደለም ሲሉ ተናግረዋል።

በጉዳዩ ላይ ከአጋሮቻችን ጋር ቆራጥ እና ግልጽ አቋም አለን ሲሉም ተናግረዋል።

በሲስዊዲን የተፈጸመውን ቁርአን የማቃጠል ድርጊትም "አረመኔያዊ እና የአሸባሪዎች ድርጊት ነው ሲሉ ጠርተውታል።

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ቁርአን መቃጠሉን የሚያወግዘውን የውሳኔ ሀሳብ የተቃወሙ ሀገራት ስለነፃነትና ስለሰብአዊ መብቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንደገና ማጤን እንዳለባቸው አሳስበዋል።

በወንድማገኝ አበበ
2023-07-13