በቻይና የሥራ አጥ ቁጥር መጨመር የምጣኔ ሀብቷ ፈተና ኾኗል ተባለ።
ከሚያዚያ እስከ ሰኔ ባለው ወር ውስጥ የሥራ አጥ ቁጥሩ ወደ 21.3 በመቶ መድረሱ ነው የተሰማው።
የሥራ አጥ ዜጎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ የሀገሪቱ ይመዘገባል ተብሎ በሚጠበቀው የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል ተብሏል።
የሀገሪቱ ዓመታዊ ጥቅል ምርት ከባለፈው ዓመት እና ከተጠቀሰው ወራት ሲታይ 0.8 በመቶ ብቻ ነው ከፍ ያለው።
በሙሉጌታ በላይ
2023-07-17
