በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ አሜሪካ እና ቻይና የሚያደርጉት ትብብር ግንኙነታቸውን ሊያድስ የሚችል እንደኾነ በአሜሪካ የፕሬዝዳንቱ ልዩ የአየር ንብረት ተወካይ ጆን ኬሪ ተናገሩ።
ይህን ንግግራቸውን ለቻይናው ዕውቅ ዲፕሎማት ዋን ጊ መግለጻቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።
ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን አስመልክቶ በቻይና በተደረገው ውይይት ላይ የተገኙት ጆን ኬሪ የአሜሪካ እና የቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንደሚሻሻል ገለጸዋል።
በማህሌት አማረ
2023-07-18
