ሀገሬ ቲቪ

በቤኒሻንጉል ክልል በተከሰተው ግጭት 287 ትምህርት ቤቶች እንደተገጎዱና ከነዚህ መካከል 185 ያህሉ ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን የክልሉ ፕሬዝዳንት ተናገሩ፡፡

በቤኒሻንጉል ክልል በተከሰተው ግጭት 287 ትምህርት ቤቶች እንደተገጎዱና ከነዚህ መካከል 185 ያህሉ ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን የክልሉ ፕሬዝዳንት ተናገሩ፡፡

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት አቶ አሻድሊ ሐሰን በአንድ ጀምበር ሁሉንም የትምህርት ተቋማት ምቹ ለማድረግ አደጋች ቢመስልም በትብብር የወደሙና ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን መልሶ መጠገንና መገንባት እንደሚቻል ገልፀዋል፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች ውድመት የደረሰባቸውን የትምህርት ተቋማቱን በመጠገንና በመገንባት ሁሉም አካል የትምህርት ቤቶች መሰረተ ልማትን ለማሻሻል የበኩሉን አስትዋፆ እንዲያበረክምት ጥሪ አቅርበዋል።

በይስሐቅ አበበ
2023-07-19