ሀገሬ ቲቪ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው አግኝተዋቸው ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው አግኝተዋቸው ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።

በውይይታቸውም የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የትብብር አድማስ በማስፋት ለኢኮኖሚ እድገት ትልቅ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን አመላክተዋል፡፡

በኮንሴሽናል ፋይናንስ፣ በአለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን በኩልም ጠንካራ የኢንቨስትመንት ፋይናንስ አቅርቦት እና የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳዎችን የሚደግፍ የዘለቀ አስተዋፅዖ እንደሚኖረውም ጠቁመዋል።

በብሩክታዊት አስራት
2023-08-01