
የሱዳን መደበኛ ጦር መሪ ጀነራል አልቡርሃን ተፋላሚ ኃይላቸውን በጦር ወንጀል ከስሰዋል።
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሱዳን ጦርነት የጦር ወንጀል የተፈፀመ መሆኑን ማጋለጡ ይታወሳል።
ይህን ወንጀል የፈፀሙት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን የሚመሩት የጀነራል ሃምዳን ዳጋሎ ኃይል ነው ሲሉ አልቡርሃን ከሰዋል።
በሙሉጌታ በላይ
2023-08-15