ሀገሬ ቲቪ

የምስራቅ አፍሪካ መንግሥታት ወጪያቸውን ለመቀነስ የሀብት ብክነት የሚያስከትሉ የመንግሥት መስሪያ ቤቶችን መቀነስ እንዳለባቸው ተጠቆመ።

የምስራቅ አፍሪካ መንግሥታት ወጪያቸውን ለመቀነስ የሀብት ብክነት የሚያስከትሉ የመንግሥት መስሪያ ቤቶችን መቀነስ እንዳለባቸው ተጠቆመ።

መንግሥታት እንደ አለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ያሉ ተቋማት የሚያደርሱትን ጫና ለመቋቋምና ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ብክነትን ለማስወገድ ሁነኛ አማራጭም ነው ተብሏል።

በዩጋንዳ እና በኬንያ ገንዘብ ብክነትን ያስከትላሉ የተባሉ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች እንዲዋሀዱ እና ወደ አንድ መስሪያ ቤት እንዲጠቃለሉ እንዲሁም ወደ ግል ሴክተሩ እዲዞሩ የማድረግ ስራዎች የተሰራ መሆኑን ዘ ኢስት አፍሪካ ኒውስ ዘግቧል።

በማህሌት አማረ
2023-08-29