ሀገሬ ቲቪ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቂ የኾነ የጤና አገልገሎት እየተሰጠ እንዳልነበረ ተገለፀ።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቂ የኾነ የጤና አገልገሎት እየተሰጠ እንዳልነበረ ተገለፀ።

በባለፉት ዓመታት ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግሮች ምክንያት የተለያዩ የጤና ተቋማት በመዉደማቸዉ እና በመቃጠላቸዉ ምክንያት በተፈለገው መልኩ ለህብረተሰቡ የጤና አገልገሎት እየሰጡ እንዳልነበረ የክልሉ ጤና ቢሮ በማኀበራዊ ገጽ አስታውቋል።

አሁን ላይ የክልሉ መንግሥት እና የክልሉ ጤና ቢሮ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የጤና ተቋማትን በቁሳቁስና በሰው ኃይል በማሟላት ወደ አገልግሎት እንዲገቡ እየተደረገ ነው ተብሏል።

በሙሉጌታ በላይ
2024-01-31