በዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አራዳ ሕንፃ መሃል ያለው መንገድ ለተሽከርካሪዎች ክፍት መደረጉ ተነገረ።
አሽከርካሪዎች መንገዱን መጠቀም እንደሚችሉ የከንቲባ ጽሕፈት ቤት በማህበራዊ ገፁ አስፍሯል።
መንገዱ እንደ አዲስ ሲገነባ መቆየቱ ይታወሳል።
በብሩክታዊት አሥራት
2024-03-05