ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በጂግጂጋ ጉምሩክ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኮንትሮባንድ እቃዎቹ መነሻቸዉን ጎረቤት ሀገር ሱማሊያ በማድረግ ምንም አይነት የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው ወደ ጅግጅጋ ከተማ በመግባት ላይ እያሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሚኒስቴሩ በማህበራዊ ገፁ አስፍሯል፡፡
በብሩክታዊት አሥራት
2024-03-12
