የጨረቃ አፈር ካርቦን ዳይኦክሳይድን ወደ ኦክሲጅን በመቀየር ስራ ላይ ማዋል ይቻላል ተባለ፡፡
አፈሩ ካርቦን ዳይኦክሳይድን ወደ ኦክሲጅን በመቀየር የሰውን ልጅ ህዋ ላይ ለሚኖረውን ቆይታ ድጋፍ ማድረግ ያስችላል ይላል የተደረገው ጥናት፡፡
ጁሌ በተሰኘው የሳይንስ ጆርናል ላይ የታተመው ዘገባ እንደሚያሳየው የጨረቃ አፈር ከፀሀይ ብርሀን እና ከካርቦን ዳይኦክሳይድ ጋር በመሆን ውሃን ፣ ኦክሲጅን እና ነዳጅን በማምረት ህይወትን ለመደገፍ የሚረዱ ንቁ ውህዶች እንዳሉት ተረጋግጧል፡፡
በመቅደስ እንዳለ
2022-05-13
