በመላው አሜሪካ ወረርሽኙ በተከሰተበት የመጀመሪያ ዓመት ውስጥ በጠመንጃ የተገደሉት አሜሪካውያን መጠን ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ጨምሯል ሲል ሲዲሲ አስታወቀ።
በባለፈው በፈረንጆቹ ወር መገባደጃ ላይ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩንቨርስቲ ያወጣው መረጃ እንደሚያሳየው የጠመንጃ ሞት ከቅርብ አሥርት ዓመታት ወዲህ አይሏል።
በፈረንጆቹ በ 2020 በጠመንጃ ግድያ ወደ 5ሺሕ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል።
እንደ ሲዲሲ ከሆነ በጠመንጃ ህይወታቸውን ካጡ ዜጎች ውስጥ ወጣቶች፣ ወንዶች ና ጥቁር አሜሪካውያን ቁጥሩን በስፋት ይይዛሉ።
በመቅደስ እንዳለ
2022-05-16
